Report
🇪🇹“ኢትዮጵያ ታምርት”፦ የትልቅ ሀገር፣ የትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ!
Amhara Media CorporationAnalysis
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርምን ተከትሎ በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ አዲስ ህይወት በመዝራት ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው። ንቅናቄው ባለፉት ዓመታት ያጋጠሙ ማቆልቆሎችን በመቀየር የአምራች ዘርፉን አቅም ወደ አዲስ ደረጃ አሸጋግሯል።





