Report
የቀጣናዊ ትስስር አዲስ ተምሳሌት
ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የዳመርጆግ ኢንዱስትሪ ፓርክን ከደወሌ ጋር የሚያገናኝ 120 ኪሎ ሜትር የተጣራ የነዳጅ ምርቶች ማጓጓዣ ቧንቧ ዝርጋታ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በዳንጎቴ ግሩፕ ጋር አጋርነት የሚከናወነው ፕሮጀክቱ የከባድ ተሽከርካሪዎችን ጭንቅንቅ፣ የድንበር ማለፊያ እንቅፋቶችን እና የካርበን ልቀትን በማስወገድ የጭነት ወጪንና የማጓጓዣ ጊዜን ይቀንሳል።
Read the full report at fanamc.com
Also covered by Fana Broadcasting Corporate.
2 outlets have covered this. Roundtable’s own account of what each of them said is not written yet.




