Report
መጭው ዘመንን ታሳቢ ያደረገው የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ጉዞ
Amhara Media CorporationAnalysis
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ተቀርጾ በስኬት ተከናውኗል፤ በቁልፍ ዘርፎች ላይ በማተኮር ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በስትራቴጂው ውስጥ የኢትዮ ኮደርስ መርሐ ግብር ለክህሎት ማሳደጊያ፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ እና ለሰው ኀይል ግንባታ ተካቷል።