Report
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ባሳለፍነው እሑድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በሶስት እና በስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል።
Tikvah EthiopiaFactual
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት መስከረም 10/2019 ዓ.ም በሶስት እና በስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች በድረ-ገፅ ግንባታ፣ በሶፍትዌር ማበልፀግ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና በሌሎችም የስልጠና ዘርፎች አስመርቋል። በመርሐግብሩ ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና ሌሎች እንግዶች በመገኘት ለተመራቂዎች የመልካም ምኞት አስተላልፈዋል። ለአ/ቶ ብርሃኑ ዘርጋው በቴክኖሎጂ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ የክብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።