Report
“ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን ጉብኝተዋል” የቱሪዝም ሚኒስቴር
Amhara Media CorporationFactual
ባለፈው ዓመት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል። የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በጎንደር ከተማ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን አስመልክቶ በተካሄደው መርሐግብር ላይ መንግሥት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠቱ 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል።





