Report
ኢትዮጵያ የሚገባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ ስታንዳርድ እንዲዘጋጅለት ተጠየቀ
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የውጭ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ ራሱን የቻለ ስታንዳርድ እንዲዘጋጅለት ተጠይቋል። ጥያቄው የቀረበው ሊቲየም አዮን ባትሪን በኢትዮጵያ የማምረት አዋጭነትና ሥልታዊ ፍኖተ ካርታ ዝግጅት ዓውደ ጥናት ትናንት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ሲካሄድ ነው።

Read the full report at Reporter Amharic
Also covered by Reporter Amharic.




