Report
በክልሉ ለመስቀል በዓል የቁም እንስሳት እና የፍጆታ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ቀርበዋል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመስቀል በዓል የቁም እንስሳት እና የፍጆታ ምርቶች በበቂ ሁኔታ መቅረባቸውን የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ባዩሽ ተስፋዬ (ዶ/ር) እንደገለፁት ክልሉ የመስቀል በዓል በሰፊው ከሚከበርባቸው ክልሎች አንዱ ነው።

Read the full report at Fana Broadcasting Corporate
Also covered by fanamc.com.
2 outlets have covered this. Roundtable’s own account of what each of them said is not written yet.







