Report
ጦም የሚያድር መሬት አይኖርም።
Amhara Media CorporationFactual
የወልድያ ከተማ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የጀመረው ንቅናቄ አበረታች ውጤት እያስገኘ ሲሆን፣ አስተዳደሩ በዘመናዊ ዘዴ ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ ነው። የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አስናቀች ኀይሌ እንዳሉት ከተማዋ በንቅናቄው አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው።

Assembled from

Assembled from