Report
ለታንዛኒያ የሚቀርበው የኤሌክትሪክ ኃይል የሙከራ ጊዜ ቢጠናቀቅም የሽያጭ ስምምነቱ ድርድር ላይ መሆኑ ተነገረ
Reporter AmharicFactual
ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ለታንዛኒያ 100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ስታቀርብበት የነበረው የስድስት ወራት የሙከራ ጊዜ ተጠናቋል። የገበያ ስምምነቱ ግን የኃይል መጠን፣ ታሪፍና ሌሎች ቴክኒካዊ ዝርዝሮችን ለመወሰን አሁንም በድርድር ላይ ይገኛል።







