Report
“እንደ ደመራው በአንድነት የፍቅር ሸማ ለብሰን አንድ እንሁን”
Amhara Media CorporationFactual
ደመራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊና ባሕላዊ ክዋኔ የሚከበር በዓል መሆኑ ተገልጿል። በዓሉ ቅዱስ መስቀሉ የተገኘበትን የፍለጋ ምስጢር የሚዘክር ሲሆን ልዩ ሥርዓተ አምልኮና መንፈሳዊ ክዋኔዎች የሚከወኑበት ነው።

Assembled from
Assembled from
Assembled from